ዜናየእለት ዜናየአውሮፕላን ነዳጅን ጨምሮ የሌሎች የነዳጅ ምርቶች ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል ተገለፀBy አዲስ ማለዳ - 04/06/20200940 FacebookTwitterWhatsAppTelegram የአውሮፕላን ነዳጅን ጨምሮ የሌሎች የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንዲቀጥል ከግንቦት 27 ቀን 2012 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2012 ዓ.ም መወሰኑን የኢትዮጵያ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡በዓለም ገበያ ላይ የሚኖረውን የነዳጅ ዋጋ መነሻ በማድረግ እንደአስፈላጊነቱ ማስተካከያ ሊያደርግ የሚችል መሆኑንም ሚኒስቴር መስሪያቤቱ አስታውቋል፡፡