የሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንት ሌተናል ጀነራል መሐመድ ሃምዳን አዲስ አበባ ገቡ

0
862

የሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ሃምዳን ደጋሎ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለመምከር አዲስ አበባ ገብተዋል።

ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንቱ አዲስ አበባ ሲገቡ በምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን በውጭ ጉዳይ ሚንስትር ገዱ አንዳርጋቸውና በጀነራል አደም መሐመድ አቀባበል ተደርጎለቸዋል።

ሌተናል ጀነራል መሐመድ ሃምዳን ደጋሎ በቆይታቸው ከሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር በሁለቱ ሀገራት ግንኙነትና በወቅተዊ ጉዳይ ዙሪያ እንደሚመክሩም ኢቢሲ ዘግቧል፡፡

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here