‹‹ጅቡቲ ሶማሊያ እና ኳታር የኢትዮጲያን ሃሳብ ተረድተው ግብፅን መቃወማቸው ያስመሰግናቸዋል››

0
624

ግብጽ ለአረብ ሊግ ያቀረበችውን የውሳ ሃሳብ የተቃወሙትን ጅቡቲን ሶማሊያንና ኳታርን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምስጋና ማቅረቡ ተገለፀ፡፡
ኢትዮጲያ የራሷን ተፈጥሮ ሃብት ተጠቅማ እንድትለማ የምትሸርበውን ሴራ ተረድተው ለአረብ ሊግ ያቀረበችውን የውሳኔ ዳሳብ የጠቃወሙትን ጅቡቲን ሶማሊያና ኳታርን የውጭ ጉዳ ሚኒስቴር አመሰገነ፡፡
የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ዲና ሙፍቲ እንደገለፁት ግብፅ በሶሳቱ ሃግራት መካከል ስምምነት ላይ ሳይደረስ የኢትዮጲያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ውሃ እንድትሞላ በሚል ለአረብ ሊግ ቀረበችውን ውሳኔ ፤የሊጉ አአባል ሃገራት ጅቡቲ፣ሶማሊያ ኳታር የኢትዮጲያን ትክክለኛና ሀቀኛ አቋም ተረድተው የግብፅን ፀረ-ኢትዮጲያ አቋም በመቃወማቸው ምስጋና ይገባቸዋል ብለዋል፡፡
ቃል አቀባዩ እንዳብራሩት ፤አባይ ድንበር ተሸጋሪ ወንዝ በመሆኑ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ምትገነባው የታችኞቹ ተፋሰስ ሃገራት በተለይ ግብፅ እና ሱዳንን በማይጎዳ መልኩ ፍትሃዊ ለጋራ ጥቅም የምትሰራው ፕሮጀክት መሆኑን ባገኘችው አጋጣሚ ከተፋሰሱ ሃገራት ባሻገር ለአለም ማህበረሰብ እያስረዳች ሲሉም አብራርተዋል፡፡

ቅጽ 2 ቁጥር 88 ሐምሌ 4 2012

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here