10ቱ በአፍሪካ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የሚያገኙ አገራት

0
968

ምንጭ፡ – ምንጭ አፍሪካን ደቨሎፕመንት ባንክ (2020)

በአፍሪካ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የሀብት መጠን ያላቸው ሃገራት አፍሪካን ደቨሎፕመንት ባንክ የተባለው እናደወጣው ሪፖርት ፤ ከፍተኛ የሆነ የውጭ ምዛሪ ከሚያገኙ ሀገራት ተብለው ከተለዩት ውስጥአልጄሪያ ፣ ቦትስዋና እና ኮሞሮስ መሆናቸውን አፍሪካን ደቨሎፕመንት ባንክ በ2020 ሪፖርቱ ላይ አመላክቷል ፡፡
ከዛም በተጨማሪ አንጎላ ፣ ሞሮኮ እና ካቦ ቬሪድ የውጭ ምንዛሪ በማግኘት ከአራት አስከ ስድስተኛ ያለውን ደረጃ የያዙ ሲሆን ናይጄሪያ ፣ ጅቡቲ ፣ ሳውዝ አፍሪካ ደግሞ ካሉት የአፍሪካ ሀገራት ከሰባተኛ አስከ ዘጠኝ ያለውን ደረጃ መያዛቸው ተመላክቷል ፡፡ በመጨረሻም ኡጋንዳ አስረኛ ደረጃን ካሉት የአፍሪካ አገራት አስረኛ ደረጃን ይዛ መቀመጧን አፍሪካን ዴቨሎፕመንት ባንክ

ቅጽ 2 ቁጥር 93 ነሐሴ 9 2012

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here