ሕይወት እና ጥበብኪን/ጥበብየጎሣዬ አዲስ አልበምገበያ ላይ ዋለBy አዲስ ማለዳ - 09/01/20190700 FacebookTwitterWhatsAppTelegram አስራ አምስት የሙዚቃ ስራዎች የተካተቱበትና ታዋቂ ባለሙያዎች የተሳተፉበት አዲሱ ”ሲያምሽ ያመኛል” የተሰኘው የጎሣዬ አልበም በገበያ ላይ ዋለ። የተወዳጁ አርቲስት ስራ የቀደመ አልበሙ ከተሰራጨ 12 ዓመት በኋላ ወደ አድናቂዎቹ መድረስ ጀምሯል፡፡ቅጽ 1 ቁጥር 8 ታኅሣሥ 27 ቀን 2011