የጎሣዬ አዲስ አልበምገበያ ላይ ዋለ

0
567

አስራ አምስት የሙዚቃ ስራዎች የተካተቱበትና ታዋቂ ባለሙያዎች የተሳተፉበት አዲሱ ”ሲያምሽ ያመኛል” የተሰኘው የጎሣዬ አልበም በገበያ ላይ ዋለ። የተወዳጁ አርቲስት ስራ የቀደመ አልበሙ ከተሰራጨ 12 ዓመት በኋላ ወደ አድናቂዎቹ መድረስ ጀምሯል፡፡

ቅጽ 1 ቁጥር 8 ታኅሣሥ 27 ቀን 2011

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here