በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተከሰሱት ግለሰቦች ጥፋተኛ ተባሉ

0
571

በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው የተከሰሱት ሶስት ግለሰቦች የጥፋተኝነት ብይን ተላልፎባቸዋል።

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 2ኛ የጸረ ሽብርና ህገመንግስታዊ ጉዳዮች ችሎት የጥፋተኝነት ፍርዱን ያስተላለፈው ሲሆን ጥፋተኛ የተባሉት ገዳዩ ጥላሁን ያሚ እንዲሁም ተባባሪዎቹ ከበደ ገመቹ እና አብዲ አለማየሁ ናቸው፡፡

ችሎቱ የቅጣት አስተያየት ለመቀበል ለሀምሌ 8 ቀን 2013 ተለዋጭ ቀጠሮ መያዙም ታውቋል፡፡

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here