ዜናየእለት ዜናበወንዶች የ3000 ሜትር መሰናክል ለሜቻ ግርማ ለኢትዮዽያ የብር ሜዳሊያ አስገኘBy አዲስ ማለዳ - 02/08/20210579 FacebookTwitterWhatsAppTelegram በቶኪዮ 2020 ኦሊምፒክ የወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል ለሜቻ ግርማ 2ተኛ በመውጣት ለኢትዮዽያ የብር ሜዳሊያ አስገኝቷል::በቀጣይም 9፡40 ላይ የሴቶች 5000 ሜትር የፍፃሜ ውድድር የሚካሄድ ሲሆን አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣ሰንበሬ ተፈሪ እና እጅጋየሁ ታዬ ይጠበቃሉ።እንኳን ደስ ያለን!