ዜናየእለት ዜናየአማራ ክልል ምክር ቤት ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬን አፈ-ጉባዔ አድርጎ ሾመBy አዲስ ማለዳ - 30/09/202101289 FacebookTwitterWhatsAppTelegram የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር መስራች ጉባኤ የምክር ቤቱን ዋና አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋየ አድርጎ መርጧል።ምክር ቤቱ የ 6ኛ ዙር መስራች ጉባኤ ምክትል አፈ ጉባኤውንም የመረጠ ሲሆን አቶ አማረ ሰጤን ምክትል አፈ ጉባኤ አድርጎ መምረጡን ከአማራ ኮሚኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡