ዜናየእለት ዜናዶ/ር ይልቃል ከፋለ አስረስ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተመረጡBy አዲስ ማለዳ - 30/09/202101198 FacebookTwitterWhatsAppTelegram የአማራ ክልል ምክር ቤት ዶ/ር ይልቃል ከፋለ አስረስን የክልሉ ርዕሠ-መስተዳድር አድርጎ መርጧል፡፡ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በተለያዩ ትምህርት ኮሌጆች በመምህርነት፣ ዲን በመሆንና በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ም/ፕሬዝዳንትና ፕሬዝዳንት በመሆን ያገለገሉ መሆናቸውን ኢቢሲ ዘግቧል፡፡