የአማራ ክልል ምክር ቤት ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬን አፈ-ጉባዔ አድርጎ ሾመ

0
1289

የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር መስራች ጉባኤ የምክር ቤቱን ዋና አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋየ አድርጎ መርጧል።

ምክር ቤቱ የ 6ኛ ዙር መስራች ጉባኤ ምክትል አፈ ጉባኤውንም የመረጠ ሲሆን አቶ አማረ ሰጤን ምክትል አፈ ጉባኤ አድርጎ መምረጡን ከአማራ ኮሚኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

 

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here