የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አደም ፋራህ ድምፅ ሰጡ

0
821

የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አደም ፋራህ በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሶማሌ ክልል ሽንሌ የምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምፅ ሰጥተዋል፡፡

ድምፃቸውን በሰጡበት ወቅትም÷ እስካሁን ባለው ሂደት ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀው ምርጫው በሰላማዊ መንገድ እንዲጠናቀቅ ሙሉ ተስፋ እንዳላቸው ተናግረዋል ሲል ኦቢኤን ዘግቧል፡፡

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here