ዜናየእለት ዜናየፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አደም ፋራህ ድምፅ ሰጡBy አዲስ ማለዳ - 30/09/20210821 FacebookTwitterWhatsAppTelegram የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አደም ፋራህ በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሶማሌ ክልል ሽንሌ የምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምፅ ሰጥተዋል፡፡ድምፃቸውን በሰጡበት ወቅትም÷ እስካሁን ባለው ሂደት ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀው ምርጫው በሰላማዊ መንገድ እንዲጠናቀቅ ሙሉ ተስፋ እንዳላቸው ተናግረዋል ሲል ኦቢኤን ዘግቧል፡፡