የአፋር ክልል ምክር ቤት የመጀመሪያ መስራች ጉባዔውን በአፋር ዋና ከተማ በሰመራ በመካሄድ ላይ ይገኛል።
በዚህም የክልሉ መንግስት ምስረታ ጉባኤ ላይ አወል አርባን የክልሉ ርዕሠ መስተዳድር አድርጎ ሲመርጥ አሲያ ከማልን የምክር ቤቱ አፈጉባኤ አድርጎ ሾሟል።
በተጨማሪም ምክር ቤቱ መርየም መሀመድን ምክትል አፈጉባዔ አድርጎ ሾሟል፡፡
______________________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n






