የአፋር ክልል ምክር ቤት አወል አርባን የክልሉ ርዕሠ መስተዳድር አድርጎ ሲመርጥ አሲያ ከማልን የምክር ቤቱ አፈጉባኤ አድርጎ ሾሟል

0
988

የአፋር ክልል ምክር ቤት የመጀመሪያ መስራች ጉባዔውን በአፋር ዋና ከተማ በሰመራ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

በዚህም የክልሉ መንግስት ምስረታ ጉባኤ ላይ አወል አርባን የክልሉ ርዕሠ መስተዳድር አድርጎ ሲመርጥ አሲያ ከማልን የምክር ቤቱ አፈጉባኤ አድርጎ ሾሟል።

በተጨማሪም ምክር ቤቱ መርየም መሀመድን ምክትል አፈጉባዔ አድርጎ ሾሟል፡፡
______________________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here