ዜናየእለት ዜናዶ/ር ዐቢይ አህመድ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙBy አዲስ ማለዳ - 04/10/202101405 FacebookTwitterWhatsAppTelegram ምክር ቤቱ በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ተወዳድሮ አብላጫ ወንበር ያገኘው ብልፅግና ፓርቲ በእጩነት ያቀረባቸውን ዶክተር ዐቢይ አሕመድን የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ሾሟል።ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፊት ቆመው ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።