ማክሰኞ ጥር 17 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ትልቅ አሻራ ባሳረፈውን አርቲስት አሊ ቢራን በመኖሪያ ቤቱ ተገኝተው ጎብኝተዋል።
ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት “በዛሬው እለት በኦሮሞ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ትልቅ አሻራ ያሳረፈዉን ፣ተወዳጁን የጥበብ ሰው እና የነፃነት ታጋዩን አርቲስት አሊ ቢራን በመኖርያ ቤቱ በመገኘት በመጎብኘቴ ደስታ ተሰምቶኛል’ ብለዋል።
ለምንወደው አርቲስት መልካም ጤንነትን እመኛለሁ ሲሉም ገልፀዋል።
_____________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n








