ህብረተሰቡ ከነገ ጀምሮ ሳኒታይዘርን ከከነማ ፋርማሲዎች ማግኘት እንደሚችል ተገለጸ

Views: 169

በአገር ውስጥ የተመረተ የንጽህና መጠበቂያ ሳኒታይዘር በአዲስ አበባ በሚገኙ የከነማ ፋርማሲዎች እና ጤና ጣቢያዎች በመሰራጨት ላይ እንደሆነ ተገለጸ።

ከነገ መጋቢት 09/2012 ጀምሮም ህብረተሰቡ ሳኒታይዘርን  ከከነማ ፋርማሲዎች ማግኘት እንደሚችል ከንቲባ ጽኀፈት ቤት ገልጿል።

በከነማ ፋርማሲዎች ለህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ የሚቀርብ እንደሚሆንም ተነግሯል።

 

 

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com