ብጹዕ ወ ቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ዐረፉ

0
972

አርብ የካቲት 25 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አራተኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡

ቅዱስነታቸው ሰሞኑን ባደረባቸው ህመም የህክምና እርዳታ ሲደረግላቸው መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን፤ ትናንት ምሽቱን ማረፋቸውን የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤትን ጠቅሶ የቤተክርስትያኗ መገናኛ ብዙኃን ድርጅት አስታውቁዋል።

ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ በ1980 ነሐሴ 29 ቀን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ፓትርያርክ ተብለው የተሾሙ ሲሆን ላለፉት 34 አመታት በፓትርያርክነት አገልግለዋል።

_________________

ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ

Telegram ➲ t.ly/SOXU

Facebook ➲ t.ly/flx8

YouTube ➲ t.ly/vSgS

Twitter ➲ t.ly/mxA4n

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here