ምርጫ ቦርድ ወደ ስራው መመለሱን ገለጸ

Views: 127

ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የቴክኒክ ድጋፍ ከሚያደርጉ የውጪ ዜጋ ባለሞያዎች አንዱ የሆነውና የኮሮና ቫይረስ መያዝ ምልክቶችን አሳቷል ተብሎ የተጠረተረው ግለሰብ ከኮሮና ቫይረስ ነጻ መሆኑን ተገለጸ።

የግለሰቡ የምርመራ ውጤት ከኮሮና ቫይረስ ነጻ መሆኑን ተከትሎ ቦርዱ ወደተለመደው የስራ እንቅስቃሴ መመለሱን  አስታውቋል።

ቦርዱ ኢትዮጵያ ኮቪድ 19 ድንገተኛ ምላሽ ቡድንን እና የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ምስጋናውን አቅርቧል።

 

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com