የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ቶላ በሪሶ ከኮሮናቫይረስ ነፃ መሆናቸው ተገለጸ

Views: 125

ኃላፊው ለመጀመሪያ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ቫይረሱ ከተገኘበት ጃፓናዊ ጋር የቅርብ ንክኪ አንደነበራቸው ከታወቀ በኋላ ላለፉት 12 ቀናት ራሳቸውን ለይተው ተቀምጠው የነበረ ሲሆን  አሁን ግን በተደረገላቸው ምርመራ ነፃ መሆናቸውን ገለጹ።

ጃፓናዊው ከዶክትር ቶላ ጋር በተገናኘበት በዚያን ጊዜ “ገና ከውጪ አገር መምጣቱ ስለነበር ምንም አይነት የበሽታው ምልክት አይታይበትም ነበር” ብለው ለቢቢሲ መናገራቸውም የሚታወስ ነው።

 

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com