የኢትዮጵያ ፖስታ ድርጅት አዲስ ስራ አስፈፃሚ ተሾመለት

Views: 1734

የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር በመሆን ሲያገለግሉ የነበሩት ሃና አርአያ ስላሴ የኢትዮጵያ ፖስታ ደርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ተሾሙ፡፡

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ያገኙት ሃና በአሜሪካን አገር ከኒው ዮርክ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት ማስተርስ ዲግሪያቸውን አጠናቀዋል፡፡

በተያዘው ሳምንት አዲሱ ሹመት እንደደረሳቸው የተናገሩት የአዲስ ማለዳ ምንጮች በእርሳቸው ቦታም ዳንኤል ተሬሳ የተባሉ ሰው ተሹመው እንደሚመጡ ተሰምቷል፡፡

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com