ሐሙስ መጋቢት 1 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሥራ ጊዜያቸውን ያጠናቀቁትን በኢትዮጵያ የኤርትራ አምባሳደር ሰመረ ርዕሶምን በዛሬው ዕለት አሰናበተዋል።
ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ አምባሳደሩ ባለፉት ሶስት ዓመታት የሁለቱን አገሮች ግንኙነት ለማጠናከር ላደረጉት አስተዋጾ ምስጋና ማቅረባቸውን ከፕሬዝደነት ጽ/ ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
_________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n






