ሰኞ መጋቢት 19 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ከኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ጋር በመሆን፤ ከትግራይ ክልል ተፈናቅለው በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ለተጠለሉ 9 ሺህ ዜጎች የምግብ ድጋፍ አድርጓል፡፡
ድጋፉም የስንዴ ዱቄት፣ አተር ክክ፣ የማዕድ ጨው እና የምግብ ዘይትን ያካተተ ያካተተ መሆኑን ኮሚቴው በዛሬው ዕለት አስታውቋል፡፡
____________________
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n





