10ቱ ሥራ አጥነት የከፋባቸው አገራት

0
512

ምንጭ፡-ትሬዲንግ ኢኮኖሚክስ

ሥራ አጥነት ዋነኛው የአፍሪካ አገራት ምጣኔ ሀብት ዕድገት ዋነኛ ማነቆ መሆኑን ቀጥሏል። በአህጉሩ በየዓመቱ ከ12 ሚሊዮን በላይ የሥራ ዕድል ቢፈጠርም አዳዲስ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂዎች መጨመርና የሕዝብ ቁጥር መጨመር ጋር ተያይዞ ሥራ አጥነት ፈተና መሆኑን ቀጥሏል።

ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት ሥራ አጥ ወጣቶች ሆነው ተመዝገበዋል። በተለይም ዕድሜያቸው ከ15 እስከ 24 የሚሆኑት 200 ሚሊዮን የአፍሪካ ወጣቶች ዕድገታቸው እየጨመረ መምጣቱ ጉዳዩን አሳሳቢ አድርጎታል።

በሥራ አጥነት ኮንጎ ሪፐብሊክ ቀዳሚ ስትሆን 16 በመቶ የሚሆኑት ሕዝቦቿ ሥራ አጥ የሆኑት ኢትዮጵያ 12ኛ ደረጃን ይዛለች።

ቅጽ 1 ቁጥር 23 ሚያዚያ 5 ቀን 2011

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here