መነሻ ገጽዜናየእለት ዜናአየር መንገዱ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ደማም አቋርጦ የነበረውን በረራ ሊጀምር ነው

አየር መንገዱ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ደማም አቋርጦ የነበረውን በረራ ሊጀምር ነው

ማክሰኞ ግንቦት 16 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ደማም ተቋርጦ የነበረውን በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡

አየር መንገዱ በረራውን ከግንቦት 24 ቀን 2014 ጀምሮ በሳምንት ሦስት ጊዜ እንደሚያደርግ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ገልጿል።

ተዛማጅ ጽሑፎች

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here

- Advertisment -
Ads
- Advertisment -
Ads

የቅርብ ጊዜ ጽሑፎች