መስፍን ጣሰው የዓለምአቀፍ አየር ትራንስፖርት ማህበር የቦርድ አባል ሆነው ተመረጡ

0
1048

ሰኞ ሰኔ 13 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጲያ አየርመንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው የዓለም አቀፉ አየር ትራንስፖርት ማህበሮች የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል ሆነው ተመረጡ፡፡

ዋና ሥራ አስፈጻሚው የቦርድ አባል ሆነው የተመረጡት በዛሬው ዕለት በኳታር ዶሃ በተጀመረው የማህበሩ አመታዊ ጉባኤ ላይ መሆኑን የኢትዮ የንግድ እና ኢንቨስትመንት መድረክ ዘገባ አመላክቷል፡፡

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here