መነሻ ገጽዜናየእለት ዜናየአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር በኦሮሚያ ክልል በንጹሀን ላይ የተፈጸመውን ግድያ አወገዙ

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር በኦሮሚያ ክልል በንጹሀን ላይ የተፈጸመውን ግድያ አወገዙ

ሰኞ ሰኔ 13 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በኦሮሚያ ክልል በንጹሀን ላይ የተፈጸመውን ግድያ አወገዙ።

ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው፤ “በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን ግምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ አሸባሪው ሸኔ በንጹሐን ወገኖች ላይ በፈጸመውን ግድያ የተሰማኝን ሀዘን እየገለጽኩ፤ ለቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን እመኛለሁ” ብለዋል።

“ድርጊቱ አገራችንን ከአሸባሪዎች ለማጽዳት የጀመርነውን ዘመቻ አጠናክረን ከመቀጠል ውጪ ሌላ አማራጭ እንደሌለን ማሳያ ነው” ሲሉም ርዕሰ መስተዳድሩ አስታውቀዋል።

ተዛማጅ ጽሑፎች

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here

- Advertisment -
Ads
- Advertisment -
Ads

የቅርብ ጊዜ ጽሑፎች