መነሻ ገጽማረፊያ10ቱ10 ከፍተኛ አንባቢ አገራት

10 ከፍተኛ አንባቢ አገራት

ምንጭ፡-NOP World CultureScore Index

በፈረንጆች 2017 በተደረገ ጥናት ህንድ በሳምንት በአማካኝ ከ10 ሰዓት በላይ ንባብ ላይ የሚያውሉ ዜጎች ባለቤት በመሆን ቀዳሚውን ስፍራ ይዛለች። ቻይናም ከታይላንድ ቀጥላ ሶስተኛዋ በሳምንት በአማካኝ ከዘጠኝ ሰዓት በላይ የሚያነቡ ዜጎች ያሉባት አገር ሆናለች።

ከአፍሪካ አገራት ግብጽ በሳምንት በአማካኝ ከሰባት ሰዓት በላይ በማንበብ አምስተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠች ሲሆን፣ ደቡብ አፍሪካም 15ኛ ደረጃ አግኝታለች። ከዚህ ውጭ በሳምንት በአማካኝ ሶስት ሰዓት ገደማ በማንበብ 30ኛ ደረጃ ላይ እስከተቀመጠችዋ ደቡብ ኮሪያ ድረስ ሌላ የአፍሪካ አገር አልተጠቀሰም።

ይሁን እንጂ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በዓለም አቀፍ ደረጃ በርካታ ሰዎች ቤት መዋላቸውን ተከትሎ በዚህ ወቅት የጥናቱ ውጤት ሊቀየር እንደሚችል ይገመታል።


ቅጽ 4 ቁጥር 196 ሐምሌ 30 2014

- ይከተሉን -Social Media
ተዛማጅ ጽሑፎች

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here

- Advertisment -
Ads

የቅርብ ጊዜ ጽሑፎች