ኢትዮጵያ ተጨማሪ አንድ ቢሊዮን ዶላር የቀጥተኛ በጀት ድጋፍ ‹‹ልታገኝ ትችላለች››

0
480

ኢትዮጵያ ተጨማሪ አንድ ቢሊዮን ዶላር የቀጥተኛ በጀት ድጋፍ ከአለም ባንክ ማግኘቷ እርግጥ እንደሆነ የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዢ ይናገር ደሴ ከብሉም በርግ ጋር በነበራቸዉ ቆይታ አስታውቀዋል።

ባለፈዉ በጀት አመት 1ነጥብ 2 ቢሊዮን ዶላር ቀጥተኛ በጀት ድጋፍ ኢትዮጵያ ማግኘቷ የሚታወስ ሲሆን በወቅቱም አገሪቷ እንድታሟላ የተሰጧትን  ግቦች በየአመቱ  ካሳካች ተጨማሪ ድጋፍ እንደምታገኝ በአለም ባንክ ቃል እንደተገባላቸዉ ይናገር ተናግረዋል። በዚህ አኳያ፤ ኢትዮጵያ ያለችበት ደረጃ አመርቂ መሆኑን አውስተዋል።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here