ዜናየእለት ዜናበአዲስ አበባ ተቋርጦ የነበረዉ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት ተጀመረBy አዲስ ማለዳ - 10/11/20220775 FacebookTwitterWhatsAppTelegram ሐሙስ ኀዳር 1 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) በአዲስ አበባ ከተማ ከአራት ወራት በላይ ተቋርጦ የነበረዉ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል።የመታወቂያ ዕድሳት አገልግሎት አሰጣጡ ጋር በተያያዘ የነበሩ ችግሮች ታርመው በዛሬው ዕለት በኹሉም ክፍለ ከተሞች ዳግም መጀመሩ ታውቋል።