በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደረገ

0
406

ማክሰኞ መስከረም 28 ቀን 2017 (አዲስ ማለዳ) በአለም ገበያ የታየውን የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ መነሻ በማድረግ ከመስከረም 28/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በሥራ ላይ የሚቆይ የሁሉም የነዳጅ ውጤቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደርጓል ሲል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።

በዚህ መሰረት፦

– ቤንዚን – ብር 91.14 በሊትር
– ነጭ ናፍጣ – ብር 90.28 በሊትር
– ኬሮሲን – ብር 90.28 በሊትር
– ቀላል ጥቁር ናፍጣ – ብር 100.20 በሊትር
– ከባድ ጥቁር ናፍጣ – ብር 97.67 በሊትር  ሆኗል።
– የአውሮፕላን ነዳጅ በሊት 77.76 ብር ሆኗል።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here