10ቱ ከኢትዮጵያ ብዙ ምርት የወሰዱ የአውሮፓ ሃገራት

0
460

ለአንድ ሃገር እድገቷን ከሚጨምሩት ብሎም ከሚያፋጥኑት ተብሎ ከሚመደቡት መካከል በግንባር ቀደምነት የጠቀሰው የሀገር ውስጥ ምርቶችን ለተቀሩት አለማት በመላክ ገንዘብን ማግኘት ዘዴ ሲሆን፡፡ አስካሁን ባለው ሁኔታ ኢትዮጵያ ከራሷ አልፋ ምርቶችን ወደ ተቀሩት አለማት የመላኩ ነገር አንብዛም እንደሆነ ይነሳል፡፡

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ እንዳወጣው መረጃ ኢትዮጵያ በ 2018 /19 ወደ አውሮፓ አገራት የላከቻቸውን ምርቶች በከፍተኛ መጠን የወሰዱ 10 ሃገራትን አውጥቷቸዋል፡፡
በተጨማሪም በዚ አመት ላይ ወደ ውጪ ሀገር የተላከለው የሃገር ውስጥ ምርት መጠን ከለፉት አመታት መጨመሩም በሪፖርቱ ላይ ተካቷል፡፡ ኢትዮጵያ ወደ ውጪ ሃገራት የላከቻቸውን ምርቶች አብዛኞውን በሚሊዮን ዶላር በመውሰድ 10ቱ ዝርዝር ውስጥ የገቡ አገራት ሲሆኑ ይሄም ማለት ከ 2018 አስከ 2019 አመተ ምህረት ያለው የምርት ገበያ ሪፖርት አሳይቷል፡፡

ቅጽ 2 ቁጥር 67 የካቲት 7 2012

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here