ቢኒያም ተወልደ ከእስር ተፈቱ

0
640

 

የቀድሞ የኢንፎርሜሽንና መረብ ደኀንነት ኤጀንሲ(ኢንሳ) ምክትል ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ሌተና ኮሎኔል ቢኒያም ተወልደ ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር እንዲፈቱ ከተወሰኑት 63 ሰዎች መካከል የነበሩ ሲሆን በመዝገብ ቁጥር ስህተት አለመፈታታቸው የተነገረ ቢሆንም ዛሬ የካቲት 18/2012 ከሰዓት በኋላ መፈታታቸውን ጠበቃቸው ኃይለ ሥላሴ ገብረ መድሕን ለአዲሰ ማለዳ አስታወቁ።

ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት በትላንትናው ዕለት 63 ሰዎች ክሳቸው ተቋርጦ እንዲፈቱ ማድረጉም ይታወሳል።

 

 

 

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here