10ቱ የዓለማችን ደሃ አገራት

0
554

ምንጭ፡ – – ወርልድ ፖፕዩሌሽን ሪቪው (2020)

ወርልድ ፖፕዩሌሽን ሪቪው በያዝነው የፈረንጆች ዓመት ባወጣው ዘገባ፣ ዓለም ያይ ካሉ ደሃ አገራትን ዝርዝር አስቀምጧል። በዚህም መሠረት በደረጃ ከተቀመጡት አገራት ውስጥ በአንደኛ ደረጃን ድህነት በእጅጉ ከበረታባው አገራ ቀድማ የተቀመጠችው ላይቤሪያ ስትሆን፣ ይህች አገር ጠቅላላ ዓመታዊ ገቢዋ በዶላር 710 በመሆኑ ነው።

በድህነት ከላይቤሪያ በመቀጠል መካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊካን እና ብሩንዲ ኹለተኛ እና ሦስተኛ ደረጃ በመሆን ተቀምጠዋል። ከብሩንዲ በመቀጠል አራተኛ ደረጃ እና አምስተኛ ደረጃ በመያዝ ኮንጎ እና ኒጀር ባለሦስት አሃዝ ዓመታዊ ገቢ በማስመዝገብ ተሰልፈዋል።

ማላዊ እና ሞዛምቢክ ደግሞ በኹለት መቶ ዶላር በመለያየት ስድስተኛ እና ሰባተኛ ደረጃን ሲይዙ ሴራሊዮን 1480 ዶላር ገቢ ስምንተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች።

ቅጽ 2 ቁጥር 71 መጋቢት 5 2012

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here