10ቱ በኮሮና ምክንያት ኢኮኖሚያቸው መጠነኛ ጉዳት የደረሰባቸው አገራት

0
699
ምንጭ፡- ወርልድ ኢኮኖሚክ አውት ሉክ 2019-2021
ወርልድ ኢኮኖሚክ አውት ሉክ በኮሮና ቫይረስ ከተከሰተ በኋላ በኢኮኖሚ እነደቅስቃሴቸው መጠነኛ ጉዳት ኢኮኖሚያቸው ላይ ያስከተለባቸው ከሰሃራ በታች ያሉ 10 ቱ ሃገራት ዝርዝር እንዳወጣው ፣ ኡጋንዳ እና ኢትዮጲያ የአንደና እና ሁለተኛውን ደረጃ ከሰሃራ በታች ካሉ ሃገራት ተቀምጠዋል፡፡
ከዛም በተጨማሪ ሴኔጋል እና ኮትዲቯር ሶስተኛ እና አራተኛ ደረጃውን ሲይዙ ታንዛኒያ አምስተና ደረጃውን ይዛ ተቀምጣለች፡፡
በመቀጠል በእኩል የኢኮኖሚ አቅም መጠን ማሊ እና ጋና ስድስተና እና ሰባተኛ ገረጃውን ይዘው ሲቀመጡ ፤ ኬኒያ ከ ማዳጋስካር በግማሽ በመብለጥ ስምንተና ደረጃውን ስትይዝ ማዳጋስካር ዘጠነኛ ሆና ትከተላለች፡፡
ቻድ ደግሞ ኔጌቲቭ ውስጥ በመግባት የመጨረሻውን ደረጃ ይዛ እንደተቀመጠች ወርልድ ኢኮኖሚክ አውት ሉክ 2019-2021 አውጥቶታል፡፡
ቅጽ 2 ቁጥር 77 ሚያዝያ 17 2012

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here