የኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን አዲስ ሥራ አስፈፃሚ ተሾመለት

Views: 385

በጠቅላይ ሚኒስተሩ አቅራቢነት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለኢትዮጵያ ብሮድካስቲንክ ኮርፖሬሽን ንጉሴ ምትኩን (ዶ/ር) በገዛ ፈቃዳቸው ከሥራ ኀላፊነታቸው በለለቀቁት የቀድሞ ኀላፊ ስዩም መኮንንን ምትክ ተሸሟል። አዲሱ ሥራ አስፈፃሚ በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንት ሆነው ያገለገሉ እና በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በማስተማር ልምድ እንደላቸው ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የሕይወት ታሪካቸው ይናገራል።

ቅጽ 1 ቁጥር 31 ሰኔ 1 ቀን 2011

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com