ቪኢኮድ 350 የመንግሥት ሠራተኞችን ለሦሰት ወር በነፃ አሰለጠነ

Views: 314

ቪዥን ኢትዮጵያን ኮንግረስ ፎረ ዲሞክራሲ በአስተዳደር ሥራ አመራር ሙያ ማሻሻያ ሥልጠና በአዲስ አበባ ለሚገኙ ከቀበሌ፣ ክፍለ ከተማ፣ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የተወጣጡ ሠራተኞችን አሰልጥኖ ቅዳሜ፣ ሰኔ 1 አስመረቀ።

ፒያሳ በሚገኘው የአገር ፍቅር አዳራሽ ሰልጣኞቹን ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥጣናት፣ ዲፕሎማቶች፣ እና ሌሎች እንግዶች በተኙበት አስመረቋል።

ላለፉት 16 ዓመታት በሰብኣዊ መብት፣ በዲሞክራሲ፣ በማኅበራዊ ተጠያቂነት እና በተለያዩ ዘርፎች በሚሰጣቸው ድጋፎች ያገባኛል የሚል ባለድርሻ መፍጠር ዓላማው አርጎ ሲሠራ እንደነበርም ገልጿል።
በፕሮግራሙ ማጠናቀቂያም ሰልጣኞች እና የድርጅቱ ሠራተኞች ደም ለግሰዋል።

ቅጽ 1 ቁጥር 32 ሰኔ 8 2011

Comments: 0

Your email address will not be published. Required fields are marked with *

This site is protected by wp-copyrightpro.com