10ቱ ስደተኞችን በመቀበል ቀዳሚ የሆኑ የአለም ሃገራት

0
783

ምንጭ፡- ዪኤስኒውስ

ዩኤስ ኒውስ ባወጣው ሪፖርት በአለም ላይ በቋሚነት ስደተኞችን ተቀብለው ከሚያስተናግዱ ሀገራት መካከል ትልልቅ አስር ሃገራት ብሎ እንደወጣው በዝርዝር አስቀምጧቸዋል፡፡
ከወጠው ዝርዝር ውስጥ አሜሪካ አንደኛ ደረጃውበተቀበለችው የስደተኞች ብዛት ስትይዝ ጀርመን እና ዩናይትድ ኪነግ ደም ሁለተኛ እና ሶስተኛ ደረጃውን ይዘዋል። ከዛም በተጨማሪ ስፔን ካናዳ ፈረንሳይ ከአራት አስከ ስድስት ያለውን ደረጃ ላይ ሲቀመጡ ኦስትሪያ ጣልያን እና ኔዘርላንድ ደግሞ ከሰባት አስከ ዘጠን ያለው ደረጃ ይዘው ተቀምጠዋል። በመጨረሻም ስዊድን አለም ላይ ካሉ ስደተኞችን ከተቀበሉ ሃገራት አስረኛ ገረጃን ይዛ ተቀምጣለች ሲል ዪኤስኒውስ አስነብቧል።

ቅጽ 2 ቁጥር 86 ሠኔ 20 2012

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here