10ቱ የተማረ ሰው ቁጥር አናሳ የሆነባቸው አገራት

0
563

ምንጭ፡ – ወርልድ ፖፕሌሽን ሪቪው (2020)

በአለማችን ከፍተኛ የሆነ የተማረ የሰው ሀይል እጥረት ካለባቸው ሃገራት፤ መካከል ከፍተኛውን ቁጥር የያዙት በመቶኛ አስር ሀገራትን ያስቀመጠ ሲሆን፤ በዚህም ቡርኪና ፋሶ የተማረ የሰው ሀይሏ ዝቅተኛ ሆኖ 36 በመቶ በመሆን አንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡

ከቡርኪና ፋሶ በመቀጠል ሴንትራል አፍሪካ ሪፐብሊክ እና አፍጋኒስታን ሁለተኛ እና ሶስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጡ ፤ ቤኒን እና ማሊ አራተኛ እና አምስተኛ ደረጃ ላይ 38.4 ፣38.7 በተቀራራቢ ቁጥር ተቀምጠዋል፡፡

ቻድ ፣አይቮሪ ኮስት እና ኢራቅ ከስድስት እስከ ስምንት ያለውን ደረጃ ሲይዙ ዘጠነኛ ላይ ላይቤሪያ ተቀምጣለች፡፡
በመጨረሻም ካሉት የአለም አገራት በተማረ ሰው ቁጥር አነስተኛ በመሆን አስረኛ ደረጃን የያዘችው ኢትዮጲያ ሆና መቀመጧን ወርልድ ፖፕሌሽን ሪቪው አስቀምጦታል፡፡

ቅጽ 2 ቁጥር 96 ነሐሴ 30 2012

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here