0
623

ምንጭ፡- ኮንስትራክሽን ኬንያ (2020)

በአለም ላይ ሰማይ ጠቀስ የሆኑ ፎቆችን መመልከት እንግዳ ነገር ባይሆንም ነገር ግን በኢትዮጲያ ይሄ እምብዛም የተለመደ እና የሚታይ አልነበረም ፡፡ በዚህም መሰረት ኢትዮጲያ ለመጀመርያ ጊዜ በኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ህንፃ አማካኝነት በአፍሪቃ እረጃጅም ህንፃዎች ካሉዋቸው አገራት ተርታ አራተኛ ደረጃውን ይዛ መቀመጧን (ኮንስትራክሽን ኬንያ) የተባለው ድህረ ገፅ አውጥቷል፡፡

አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃውን ይዛ የተቀመጠችው አገር ደቡብ አፍሪቃ ስትሆን ሶስተኛ እና አራተኛ ደረጃ ላይ ደግሞ ኬንያ እና ኢትዮጲያ ተቀምጠዋል፡፡ በተጨማሪም በዚሁ በምርጥ አስር ዝርዝር ውስጥ እረጃጅም ህንፃ ባላቸው ዝርዝር  ከደቡብ አፍሪቃ ውጪ  ናይሮቢ ፣ ናይጄሪያ እና ታንዛኒያ ተካተውበታል፡፡

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here