ዜናየእለት ዜናበኢትዮጵያ ሁሉም ወረዳዎች የኮቪድ 19 ተጠቂ አስመዝግበዋልBy እየሩስ ተስፋዬ - 20/10/20200550 FacebookTwitterWhatsAppTelegram በኢትዮጵያ በሚገኙ ሁሉም ወረዳዎች ቢያንስ አንድ ሰው የኮቪድ 19 ተጠቂ መገኘቱ ታወቀ።በኮቪድ ከሚያዙት የኅብረተሰብ ክፍሎች ውስጥ ዕድሜያቸው ከ15 እስከ 34 የሚሆኑት ሲሆን ይህም በመቶኛ 57 በመቶ መድረሱንም ለማወቅ ተችሏል።61 በመቶ ወንዶች ሲሆኑ 39 በመቶ የሚሆኑት ደግሞ ሴቶች መሆናቸው ተነግሯል