10ቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ የመከላከያ ሰራዊታቸው ጠንካራ የሆኑ አገራት

0
1075

ምንጭ፡ -ግሎባል ፌር ፓወር

ግሎባለ ፌር ፓወር የተሰኘው ድህረ ገፅ በ2020 ሪፖርቱ ላይ እንዳወጣው ከሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ በወታደራዊ ብቃታቸው ሃያላን የሚባሉ አገራትን ዝርዝር በመቶኛ ደረጃ በመስጠት አውጥቶታል።
ደረጃውንም ያገኙት ባላቸው የመሳርያ ዘመናዊነት ፣ የወታደር ቁጥር ብዛት እና የኢኮኖሚያዊ አቅምን አንድ ላይ በመደመር ነው።
በዚህም መሰረት አሜሪካ አንደኛ ደረጃ ላይ ስትቀመጥ ተገዳዳሪዎቿ ሩሲያ እና ቻይና ኹለተኛ እና ሦስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። ህንድ ፣ጃፓን ፣እና ደቡብ ኮርያ ደግሞ ከአራተኛ አስከ ስድስተኛ ባለው ረድፍ ላይ ተቀምጠዋል። ፈረንሳይ ፣ እንግሊዝ ፣ ግብፅ ከሰባተኛ አስከ ዘጠነኛ ያለውን ደረጃ ሲይዙ ብራዚል ደግሞ አስረኛ ደረጃ ላይ በመቀመጥ ከዋነኞቹ ተርታ ተካታለች።

ቅጽ 2 ቁጥር 105 ጥቅምት 28 2013

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here