10ቱ ከዓለም አገራት የመጨረሻ ደረጃ የፈጠራ ውጤት ያላቸው

0
874

ምንጭ፡ -የአለም አቀፍ አምሮአዊ ንብረት ድርጅት (2020)

የአለም አቀፍ አምሮአዊ ንብረት ድርጅት (2020) ሪፖርቱ ላይ እንዳወጣው ከሆነ በአለም አቀፍ ደረጃ በፈጠራ አቅማቸው በዚህ ጥናት ላይ ከተካተቱት 131 አገራት መጨረሻዎቹ ላይ የተቀመጡት ከዓስርቱ ደካማ አገራትን አውጥቷል።
በዚህም ካሉት አንደኛ ደረጃውን በመያዝ የመን ስትሆን ሁለተኛ እና ሦስተኛ ደረጃ ላይ ጉኒያ እና ማይናማር ተቀምጠዋል። ኒጀር ፣ ኢትዮጲያ እና ቤኒን ከአራት አስከ ስድሰት ያለውን ደረጃ ይዘው ተቀምጠዋል። ቶጎ ፣ ሞዛምቢክ እና ማሊ ደግሞ ከሰባት አስከ ዘጠኝ ደረጃ ላይ ሲቀመጡ በመጨረሻም ዘምቢያ 122ተኛ በመመሆን መቀመጧን በጥናቱ ላይ አመላክቷል።

ቅጽ 2 ቁጥር 106 ኅዳር 5 2013

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here