10ቱ በኢንዱስትሪ ቀዳሚ የአፍሪካ አገራት

0
814

ምንጭ፡-የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት (UNDO)

በተባበሩት መንግስታት የ2020 የኢንዱስትሪ ልማት ሪፖርት መሠረት አብዛኛውን ዓለም፤ በተለይም የአፍሪካ አገራት በአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች እየተሳተፉ ባለመሆኑ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚወጡ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን እንደማይጠቀሙ አስታውቋል።
የአምራቾች የማምረት እና ወደ ውጭ የመላክ አቅም፣ የቴክኖሎጂ ጥልቀትና ማሻሻል እንዲሁም የዓለም ተፅእኖ፤ የዓለም አገሮችን ለመገምገም እና ደረጃውን ለማውጣት የሚያገለግሉ ሶስት ንዑስ ልኬቶችን ተጠቅሟል።
በዚህም መሰረት ሪፖርቱ አስር የዓለማችን አገራት ቴክኖሎጂን በመፍጠር በግንባር ቀደምትነት ሲመሩ፣ 23 አገራት ደግሞ ቴክኖሎጂውን በማምርትና በመጠቀም መሪ ሲሆኑ፣ 17ቱ አገራት ደግሞ ቴክኖሎጂውን በጥቅም ላይ በማዋል፣ 29 አገራትም የተፈጠረውን ቴክኖሎጂ ዘግይተውም ቢሆን ምርታማነትን ለማሳደግ ጥቅም ላይ በማዋል እንደሚከተሉ ሪፖርቱ አስታውቋል።

ቅጽ 2 ቁጥር 109 ኅዳር 26 2013

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here