የትግራይ ክልል የአየር መሥመር ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

0
347

 

በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል የህግ ማስከበር ሂደትን ተከትሎ ተዘግቶ የነበረው የአየር ክልል ከዛሬ ታህሣሥ 5/2013  ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ መከፈቱ ተነገረ።

 

በሰሜን የኢትዮጵያ የአየር ክልል ውስጥ የሚያቋርጡ የዓለም አቀፍ እና የአገር ውስጥ የበረራ መስመሮች ለአገልግሎት ክፍት መሆናቸውንም የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን  ለአዲስ ማለዳ አረጋግጧል።

 

አገልግሎት መሥጠት የሚችሉ ኤርፖርቶች በረራ ማስተናገድ የሚችሉ መሆኑንም ባለስልጣኑ አስታውቋል።

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here