ኢትዮ ቴሌኮም ቴሌ ብርን በይፋ አስጀመረ

0
1091

*127# በመደወል እንዲሁም ለዘመናዊ ስልክ ተጠቃሚዎች ‘ቴሌብር’ መተግበሪያን በማውረድ ብራቸውን ስልካቸውን በመጠቀም የሚያንቀሳቅሱበትና የሚገበያዩበት ነው።
በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች ተደራሽ ይሆናል የተባለው ይህ አዲስ አገልግሎት በመጀመሪያው ዓመት ብቻ 21.2 ሚሊየን አዳዲስ ደንበኞችን ወደ ዘመናዊ የገንዘብ አጠቃቀም ስርዓት ያስገባል ተብሏል።
የመክፈቻ ኘሮግራሙን ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተገኝተው መርቀው አስጀምረውታል

 

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here