ዜናየእለት ዜናአየር ሃይል ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች በማስመረቅ ላይ ይገኛልBy አዲስ ማለዳ - 08/07/202101186 FacebookTwitterWhatsAppTelegram የኢፌዴሪ አየር ሃይል ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች በማስመረቅ ላይ ይገኛል።ተመራቂ ምልምል ወታደሮቹ ከነገ ጀምሮ የበረራ ፣ የጥገና እና የቴክኒሻን ትምህርቶች ወደሚያገኙባቸው ተቋማት የሚገቡ መሆኑን ከየኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ያገኘነው መረጃ ያሳያል።