ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ማብራርያ ሰጡ

0
574

የውሀ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ማብራርያ ሰጡ

የውሀ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ማብራርያ ሰጥተዋል

ሚኒስትሩ ለዋና ፀሀፊው ግንባታው ስላለበት ሁኔታ፣ ስለሁለተኛ ዙር ሙሌት እንዲሁም በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት ስለሚካሄደው ድርድር ተገቢውን ማብራሪያ ሰጥተዋል።

ኢትዮጵያ በግድቡ ቴክኒካልም ሆነ ህጋዊ መንገዶች ዙርያ ግልፅ መርህ ያስቀመጠች መሆኑንም አስረድተዋል።

በግድቡ ዙርያ ለሚነሱ ጉዳዮች ለአፍሪካዊ ችግር አፍሪካዊ መፍትሔ የሚለውን መርህ በመከተል አፍሪካ በራሷ ጥበብ ችግሮቿን ሁሉ መሻገር እንደምትችል ለዓለም ማሳየት ይቻላል የሚል እምነት ኢትዮጵያ እንዳላትም ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ መናገራቸውን የውሀ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here