ዛሬ ድሬዳዋ አዲስ አስተዳደር ትመሰርታለች

0
1002

ዛሬ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት  በሚያካሂደው የምስረታ ጉባኤው ለቀጣይ 5 ዓመታት ከተማዋን የሚመራ አዲስ አስተዳደር ይመሰርታል፡፡

ትናንት ምሽት ለነባር የምክር ቤት አባላት ሽኝት ሲሆን ዛሬ መስከረም 19 ጉባኤው የምክር ቤቱን አፈጉባኤዎች  የመምረጥ እና   የከተማዋን ከንቲባ የመሰየም ተግባር ያከናውናል፡፡

ከዚህ በተጨማሪ ጉባኤው የካቢኔ አባላት ሹመትንም እንደሚያፀድቅ ከድሬዳዋ ከንቲባ ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

መልስ አስቀምጡ

Please enter your comment!
Please enter your name here